MyLyricsFinder

Lyrics

ኣርገበገበችው እና ቀልቤን ልታሸፍተው እኔም ከስዋ ብሼ ጎበዝ ኣይቼ እንዳላየው ኩሩ እንደኔ ትወዳለች በፍቅር ትያዛለች ነገሩ ተገልብጦባት ኣይን ኣይኔን ታያለች ኣርገበገበችው እና ልቤን ልታሸፍተው እኔም ከስዋ ብሼ ጎበዝ ኣይቼ እንዳላየው ኩሩ እንደኔ ትወዳለች በፍቅር ትያዛለች ነገሩ ተገልብጦባት ኣይን ኣይኔን ታያለች ኣገዳ ነው ጣፋጭ ከንፈሯ ሸንኮራ እሣት ነኝ ኣለች ኣላየች እሣተ ጎመራ ኣገዳ ነው ጣፋጭ ከንፈሯ ሸንኮራ እሣት ነኝ ኣለች ኣላየች እሣተ ጎመራ ግርም የማይለው ሁሉ ቢተኮስ ጥይቱ ተብረከረከልሽ ላንቺ ዛለበት ጉልበቱ ለጨዋታው ድምቀት ደሞ ከበሮ ሲመታ ተውረገረገችው ሸጌ ባገር ቤት ጨዋታ እርም እርም ሲል ልልልቤን ኣላየሽው ቀሚስሽን ነፋስ ኣቤት ሲያረገው ሽውሽው ቀኝ ስል በግራ ቀኝ ስል በግራ ኣደናገረችው ጉንጭ ሳምኩ ብላ ከንፈሬን ሳመችው ኣገዳ ነው ጣፋጭ ከንፈሯ ሸንኮራ እሣት ነኝ ኣለች ኣላየች እሣተ ጎመራ ኣገዳ ነው ጣፋጭ ከንፈሯ ሸንኮራ እሣት ነኝ ኣለች ኣላየች እሣተ ጎመራ ስላለይ ላለው ለው ስላለይ ላለው ስላለይ ላለው ለው ስላለይ ላለው ስላለይ ላለው ለው ስላለይ ላለው ስላለይ ላለው ለው ስላለይ ላለው እሺ ምን ኣንሶኝ ደሞ እኔ ከተገኘሽ ካለሽ ጎኔ እንዲ በደመነፈስ ወኔ ሲያከንፍ ሲያበርሽ ወደኔ እኔ ነኝ በያ ወይዘሪት ላገሩ ድምቀት ኣንች ውቢት እንዳገር ቤት ባል እና ሚስት ኣንቺ ከሓላ እኔ ከፊት ኣርገበገበችው እና ቀልቤን ልታሸፍተው እኔም ከስዋ ብሼ ጎበዝ ኣይቼ እንዳላየው ኩሩ እንደኔ ትወዳለች በፍቅር ትያዛለች ነገሩ ተገልብጦባት ኣይን ኣይኔን ታያለች ኣርገበገበችው እና ቀልቤን ልታሸፍተው እኔም ከስዋ ብሼ ጎበዝ ኣይቼ እንዳላየው ኩሩ እንደኔ ትወዳለች በፍቅር ትያዛለች ነገሩ ተገልብጦባት ኣይን ኣይኔን ታያለች ኣርገበገበችው እና ቀልቤን ልታሸፍተው እኔም ከስዋ ብሼ ጎበዝ ኣይቼ እንዳላየው ኩሩ እንደኔ ትወዳለች በፍቅር ትያዛለች ነገሩ ተገልብጦባት ኣይን ኣይኔን ታያለች

Can't get it out of your head? Play “Gemora” yourself.

Find the sheet music