MyLyricsFinder

Lyrics

አበባ አየሽ ወይ ለምለም አዲስ አመት ነው ለምለም አዲስ አመት መጣ አበባ አሮጌዉን ተካ አበባ ከበሮ ይነሳ አበባ ትከሻ ይለካ አበባ አዲስ ዘመን መጣ አበባ ዙሪያዉ ገባዉ ፈካ አበባ ቂምና ጥላቻ አበባ በፍቅር ይተካ አበባ ታጀበች ሀይሎጋ ሆዬ ×4 አበባ አየሽ ወይ ለምለም አዲስ አመት ነው ለምለም አዲስ አመት መጣ አደረሰን እንኳን ፍቅርን ይዞ በዳስ ደስታዉን በድንኳን አዲስ አመት መጣ አበባ እድሜ ለተጠማን ክፉ ክፉ ቀርቶ ቸር ቸሩን ያሰማን ታጀበች ሀይሎጋ ሆዬ×4 ዛሬ አዲስ እለት ነገ ተስፋ ነዉ ባለህ ተደሰት ህይወት እንዲህ ነዉ ይሰማል ከሩቅ ሆታ ጭፈራዉ እንሂድ አብረን ወደ ዳንኪራዉ ታጀበች ሀይሎጋ ሆዬ በራች×

Can't get it out of your head? Play “Lem Lem” yourself.