MyLyricsFinder

Misternew

Lastarock

Lyrics

ብዙ አየሁ አየሁ ተመኘው ፍቅርን ፈለኩት በሌለበት ልቤ እያወቀው በውሸታቸው ታለልኩ ተሞኘው አሁን ቢገባኝ ልቤ ያለው ግን ካንች ጋር ነው አንች ያገሬ ልጅ በጥበብ ያጌጥሽው ፍቅርሽን ፍለጋ አንችን ብየ መጣው ከሩቅ እየጠራኝ ፍቅርሽን አልቻልኩም ልገልፀው ውበትሽ ሚስጥር ነዉ ውበትሽ ሚስጥር ነዉ ውበትሽ ሚስጥር ነዉ ሚስጥር ነዉ ውበትሽ ሚስጥር ነዉ ውበትሽ ሚስጥር ነዉ ሚስጥር ነዉ ውበትሽ ሚስጥር ነዉ ውበትሽ ሚስጥር ነዉ ሚስጥር ነዉ ውበትሽ ሚስጥር ነዉ ውበትሽ ሚስጥር ነዉ ሚስጥር ነዉ ውበትሽ ሚስጥር ነዉ አወቁት በእዉነት ዉስጥሽን ከልክ ያለፈ ፍቅርሽን አንች ሳባዊት ንግስት ማክዳ ነሽ የኔ የጥቁር እመቤት ወርቅ አልማዝ አይገዛት ኩሩ ድንቅ ሴት ናት ጊዜ ማይቀይራት አቤት ደም ግባት ምን ሊወጣላት የሱ ድንቅ ስራ የእጁ ሚስጥር ናት አንች ያገሬ ልጅ በጥበብ ያጌጥሽው ፍቅርሽን ፍለጋ አንችን ብየ መጣው ከሩቅ እየጠራኝ አልቻልኩም ልገልፀው ውበትሽ ሚስጥር ነዉ ውበትሽ ሚስጥር ነዉ ውበትሽ ሚስጥር ነዉ ሚስጥር ነዉ ውበትሽ ሚስጥር ነዉ ውበትሽ ሚስጥር ነዉ ሚስጥር ነዉ ውበትሽ ሚስጥር ነዉ ውበትሽ ሚስጥር ነዉ ሚስጥር ነዉ ውበትሽ ሚስጥር ነዉ ውበትሽ ሚስጥር ነዉ ሚስጥር ነዉ ውበትሽ ሚስጥር ነዉ ደስ የሚል ስሜት እንግዳ ዉብ ቀለም የማየዉ ሌላ አለም ማላዉቀዉ Mysterious like an angel ፈገግታሽ ያበራል ህልም ነው ሚመስለው ለኔ አዲስ ነዉ ማዕዛሽ ልዩ ውበትሽ ሚስጥር ነዉ baby የለም አንፃር ካንች ሚያንፀባርቅ ቁንጅናን ሚገልፀዉ የማር ጠጅ ጣፋጭ አልኩኝ የቀመሰሽ ራሱን አይሆን She's queen of shiba እኔም Solomon lion of Judah babe call me ጃን ሆይ ውበትሽ ሚስጥር ነዉ ሚስጥር ነዉ ውበትሽ ሚስጥር ነዉ ውበትሽ ሚስጥር ነዉ ሚስጥር ነዉ ውበትሽ ሚስጥር ነዉ ውበትሽ ሚስጥር ነዉ ሚስጥር ነዉ ውበትሽ ሚስጥር ነዉ ውበትሽ ሚስጥር ነዉ ሚስጥር ነዉ ውበትሽ ሚስጥር ነዉ